"ዐብይ አህመድ(ብልፅግና ስርዓት) ሁለበል ነው የምንለው በምክንያት ነው። የብልፅግና ስርዓት ስነ-ተፈጥሮ ኢሰብዓዊ ስለሆነ ጭካኔ በተሞላባቸው ድርጊቶች መላ ኢትዮጵያዊያንን በየቀኑ፣ በየታቦታው ሲያርድ ሲያሳርድ፣ ሲገድል ሲያስገድል፣ ሲያግት ሲያሳግት፣ ሲያስር ሲያሳስር፣ ሲዘርፍ ሲያዘርፍ፣ ሲያፈናቅል፣ ሲደበድብ መኖሩ የአደባባይ ሀቅ ነው።
ምንአልባት አንዳንዱ የብልፅግና አረመኔነት ዘግይቶ ስለገባው እኛ የፋኖ ታጋዮችን ደግሞ ቀድሞ ስለገባን ቀድመን ብልፅግናን ለመጣል አፈሙዝ ስላነሳን ካልሆነ በስተቀር፤ በአብይ አህመድ የብልፅግና ስርዓት ያልተገደል፣ ያልተፈናቀለ፣ ዕርስቱን ያልተነጠቀ ብሔር ፈጽሞ የለም።
እስኪ ኢትዮጵያ ውስጥ በብልፅግና ስርዓት ያልተበደለ ብሔር ካለ ጥቀሱልኝ? የብልጽግና ስርዓት ከኢትዮጵያ ሀገራችን አልፎ የቀጠናውን ሀገራት/ምስራቅ አፍሪካን ሳይቀር እያተራመሰው ነው።
ወደዋናው ጉዳይ ስመለስ:-
ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ሰላሌ፣ ወለጋ ላይ በኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ የተፈጸመው የጭካኔ ግድያና ነውረኛ ድርጊት ሁሉንም ሰብዓዊ ፍጡር ሁሉ የሚያስቆጣና የሚያስቆጭ ቢሆንም፤ በተለይ እኛ ነፃነትን መሰረት አድርገን የወጣን የፋኖ ታጋዮችን ደግሞ፤ የምንታገለው ለአማራው ብቻ ሳይሆን በበደልና በመከራ ውስጥ ላሉ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ስለሆነ ከሁሉም በተለየ ሁኔታ ትልቅ ቁጣና እልህ ውስጥ ከቶናል።
የብልፅግና ስርዓት መሰረቱ ተንኮል፣ ውሸት፣ መከፋፈል ስለሆነ የሰሞኑን የራሱን ድርጊት አማራዎች በኦሮሞዎች ላይ ያደረጉት ለማስመሰል እንደውሻ በሚጮሁለት ሆድ አደር ከርሳሞች አማካኝነት ለማስጮህ ሲሞክር እያየነው ነው። ነገር ግን ይሄን ሴራ የተከበረው የኦሮሞ ሕዝብም በውል ሊረዳው እንደሚችል አልጠራጠርም"
🗣ፋኖ ዮሀንስ ዓለማየሁ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ቃል አቀባይ
ድል አለማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሀሙስ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084