Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የአማራ ፋኖ ኮማንዶ ምረቃ በጥቂቱ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋራ በመሆን በአማራ ፋኖ በጎንደር በአድዋ ክፍለ ጦር በኮማንዶ_ሳሚ_ባለድል ተቆጣጣሪነት በፀደይ ማሰልጠኛ ጣቢያ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኝ ኮማንዶዎች ስልጠናቸውን በሚገባ አጠናቀው ተመርቀዋል። በምረቃውም
፨የጎንደር ቀጠና ሰልጣኞች
፨የጎጃም ቀጠና ሰልጣኞችና
፨ከፊሉ የወሎ ቀጠና ሰልጣኞች ተሳትፈዋል::
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
አርብ ታህሳስ 11 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084