በዛሬው እለት ማለትም 12/05/2017 ዓ.ም ጠላት በደረሰበት ኪሳራ ሁሌም የተለመደውን ንፁሀንን ሴቶች እና ህፃናት እንዲሁም የሀይማኖት ተቋምን በማፍረስ እና በከባድ መሳሪያ መደብደቡን አጠናክሮ ቀጥሎበታል።
ሁሌም የሀይማኖት ተቋምን ማፍረስ እና ማውደም ዋነኛ ተቀዳሚ አጀንዳ በማድረግ በመስራት ላይ ያለው ህዝባችን እና ተቋማትን ይጠብቃል።
ያልነው መንግስት ተቀዳሚ ስራ አድርጎ የያዘው የሀይማኖት ተቋማትን ሰበብ በመፍጠር በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኙ ንዋየ ቅድሳትን በመዝረፍ እና ታሪክን የማጥፋት ስራ እየሰራ ይገኛል በዛሬው እለትም የጥምቀት በአልን በማክበር ላይ የሚገኘውን የክርስትና እምነት ተከታዬች ህዝቦች ላይ ደራ ወረዳ ሀሙሲት ዛራ ሚካኤል ጥምቀተ ባህር ላይ ታቦቱን አጅበው በመጎዝ ላይ ያሉ አርሶአደሮችን ለማጥቃት በዲሽቃ የመደብደበ ስራ የተሰራ ሲሆን ታእምራዊ በሆነ የሚካኤል ታቦት የተተከሰው ዲሽቃ ምንምአይነት ጉዳት ሳይደረስ መክሸፍ ችሏል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር ባህርዳር
ብርጌድ ቃል አቀባይ ሐብታሙ የሱፍ
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሰኞ ጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084