Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በትናንትናው ዕለት በኮሎኔል ድባቤ የሚመራው አሸባሪው የብርሀኑ ጁላ ጦር ከሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ወደ ጉንድል ከምሽቱ 4:00 ተንቀሳቅሶ የነበር ሲሆን በአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክፍለጦር ግዮን ብርጌድ በጀግናው ሻለቃ አበጀ የሚመራው መብረቁ ሻለቃ ሻለኛ ት/ቤት ላይ ደፈጣ በመያዝ ጠላት በመኪና ላይ እያለ ብዙ የጠላት ሀይልን ደምስሰውታል።
ግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ የጠላትን ሀይል በጨለማ ሲወቁት አድረዋል።
አሸባሪው ሀይል የተደመሰሰበትን ሀይል አባይ ቤተክርስቲያን ላይ ሲቀብር አርፍዷል። በሌላ በኩል እርምየለሹ አሸባሪውን ሀይል በዛሬው ዕለት አሻፋ መገንጠያ ላይ በጀግናው ፋኖ እንደሻው የሚመራው ግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ፣ ናደው ሻለቃ እና ዘንገና ብርጌድ ጥምረት በመፍጠር ጠላትን በከበባ ሲወቁት ውለዋል።
ከጥዋቱ 2:00-7:00 እልህ አስጨራሽ ውጊያ የተደረገ ሲሆን በዙ የጠላት ሀይል ተደምስሷል። የአናብስቶቹን ምት መቋቋም ያቀተው አሸባሪው ሀይል አስከሬኑን ሳያነሳ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ሰከላ ፈርጥጧል። በዛሬው አውደ ውጊያ መብረቁ ሻለቃ 5 ጥቁር ክላሽ መማረክ ችላለች ሲል ፋኖ የቻለ አድማሱ ተናግሯል።