* የሚገርመው በዚህች ምድር ላይ ለራሱ ብሎ የሚኖር አንድም ነገር የለም፤
* ወንዝ የራሱን ዉሃ አይጠጣም፣
* ባህር የራሱን ዓሳ አይበላም፣
* አትክልት የራሱን ፍሬ አይመገብም፣
* ፀሐይ የራሷን ሙቀት አትሞቅም፣
* ጨረቃ ለራሷ ብላ አትደምቅም፣
* አበባ ለራሱ ሲል አትፈካም፣
* ፍየል በግቷ የያዘችዉን ወተት አትጠጣም፣
- ነገሮች አንዱ ለሌላኛው እገዛ ነው የተፈጠሩት፣
- አንዱ ሌላው የጎደለዉን ለመሙላት ነው የተገኙት፣
- እኛም አንዳችን ለሌላኛችን እንኑር፣
- አንበላላ፣ አንጠፋፋ፣ እንተጋገዝ፣
* ሀሳብ የገባዉን - አዳምጠው፣
* ያማከረህን - መላ ስጠው፣
* ይቅርታ የጠየቀህን - እለፈው፣
* ቸገረኝ ያለህን - እርዳው፣
በዙርያችን ያለ ነገሮች ሁሉ ይጠፉና በመጨረሻም የሚቀረው የሠራነው መልካም ሥራ ብቻ ነው፡፡
* መልካምነት ዕድሜው ረጅም ነው፣
* መልካምነትም መልሶ ይከፍላል፣
ሰዉን በመጥቀም ይበልጥ የምንጠቀመው እኛ መሆናችንን እንወቅ፣
ፈጣሪያችን ከሰዎች ሁሉ መርጦ ችግረኛን ወደኛ የሚልከው ሊጠቅመን እንጂ ሊጎዳን አይደለም፡፡
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
* ወንዝ የራሱን ዉሃ አይጠጣም፣
* ባህር የራሱን ዓሳ አይበላም፣
* አትክልት የራሱን ፍሬ አይመገብም፣
* ፀሐይ የራሷን ሙቀት አትሞቅም፣
* ጨረቃ ለራሷ ብላ አትደምቅም፣
* አበባ ለራሱ ሲል አትፈካም፣
* ፍየል በግቷ የያዘችዉን ወተት አትጠጣም፣
- ነገሮች አንዱ ለሌላኛው እገዛ ነው የተፈጠሩት፣
- አንዱ ሌላው የጎደለዉን ለመሙላት ነው የተገኙት፣
- እኛም አንዳችን ለሌላኛችን እንኑር፣
- አንበላላ፣ አንጠፋፋ፣ እንተጋገዝ፣
* ሀሳብ የገባዉን - አዳምጠው፣
* ያማከረህን - መላ ስጠው፣
* ይቅርታ የጠየቀህን - እለፈው፣
* ቸገረኝ ያለህን - እርዳው፣
በዙርያችን ያለ ነገሮች ሁሉ ይጠፉና በመጨረሻም የሚቀረው የሠራነው መልካም ሥራ ብቻ ነው፡፡
* መልካምነት ዕድሜው ረጅም ነው፣
* መልካምነትም መልሶ ይከፍላል፣
ሰዉን በመጥቀም ይበልጥ የምንጠቀመው እኛ መሆናችንን እንወቅ፣
ፈጣሪያችን ከሰዎች ሁሉ መርጦ ችግረኛን ወደኛ የሚልከው ሊጠቅመን እንጂ ሊጎዳን አይደለም፡፡
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery