#ራጅኒሽ/ኦሾ
ኦሾ ቤቱ ዉስጥ እያነበበ እያለ አንድ ወዳጁ ዘዉ ብሎ ገባና ዘርፈጥ ብሎ ተቀመጠ:እንዲህም አለዉ "አንተኮ ቅዱስ ነህ ጥበብህና እዉቀትህ ሁሌም ያስደንቀኛል" አለዉ። "ልክ ነህ!" አለዉና ማንበቡን ቀጠለ ኦሾ።ከደቂቃዎች ቆይታ አንድ ኦሾን አምርሮ የሚጠላ ሰዉዬ ገባና "አንተኮ አለምን ሰላም የነሳህ አምሳያ የሌለህ ዲያብሎስ ነህ" ሲል ኦሾ ላይ ወረደበት። ኦሾም መፅሀፉ ላይ እንደተተከለ "ልክ ነህ!" አለዉ።ይህን የሰማ የመጀመርያዉ ሰዉዬዉ "እኔ ቅዱስ ስልህ 'ልክ ነህ' ብለህኝ ነበር: አሁን ደግሞ ይሄ እብድ ሰዉዬ ዲያብሎስ ሲልህ ሰምተህ ተቀበልከዉ: እንዴት ሊሆን ይችላል?" ሲል ጠየቀዉ: ኦሾን።ኦሾም "ሰማኝ ወዳጄ የተለያዩ ሰዎች እየመጡ እኔን ሺ አይነት ስም ቢሰጡኝ: እኔ እነሱ እንዳሉት ሺ አይነት ማንነት ያለዉ ሰዉ ልሆን አልችልም: ሰዎች ለኔ የሚሰጡኝ ሰም የራሳቸዉን ነዉ እኔን በዉስጣቸዉ ካለዉ ባህሪንጋ እንደማስተዋወቅ ነዉ።አንተ እኔን ቁዱስ ያልከኝ ቅዱስ ስለሆንኩኝ አይደለም: በዉስጥህ ያለችዉ ትንሽዬ ቅድስና ነዉ የነገርከኝ።ሰዉየዉም የነገረኝ በዉስጡ ስላለ ዲያብሎስነት ነዉ።እኔም ሁለታችሁንም ልክ እንደሆናቹ ነገርካቹ: ምክንያቱም ስለራሳቹ ከናንተ በላይ ስለማላዉቅ ነዉ።" ብሎ መለሰለት።
1.Intelligence
2.Joy
3.Forgiveness
4.Courage
5.Creativity
6.Awareness
7.Intuiotion
8.Trust
9.Intimacy
10.Maturity
Total price 6750
ማሳሰቢያ፦ለየብቻ አይሸጥም።🙏
⛵️⛵️⛵️
ለማዘዝ
📚የፈለጉትን መጽሐፎች
📞ስልክ ቁጥር እና
📍አድራሻ ይላኩልን።
Free Delivery
ለማዘዝ 👇🏾
@Noahbook7 0939115238
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery