☑️ቀደምቶችና አስገራሚ ወንድማማችነት
🔹🔸ከቀደምት ሰለፎች መካከል አንድ ሰው ወደ ጓደኛው ቤት ይሄዳል።
✏️ጓደኛውም "ሞነው በዚህ ሰኣት መጣህ?'' ይለዋል።
👉እሱም "አራት መቶ ዲርሀም እዳ አለብኝና ክፈልልኝ።" ይለዋል።
✏️ ጓደኛውም ቤቱ ይገባና አራት መቶ ዲርሀም መዝኖ ይሰጠዋል።
👉 ከዛም ተመልሶ ወደ ቤቱ ገብቶ ማልቀስ ይ ጀ ም ራ ል ።
✏️ሚስቱሞ " ገንዘቡን የምትፈልገው ከሆነና መስጠት የማትችል ከሆነ ለምን የለኝም ብለህ ምክንያት አታቀርብም ነበር አሁን ማልቀሱ ምን ያ ደ ር ጋ ል ? " አለችው።
👉እሱሞ " እኔ የማለቅሰው እሱ እኔ ጋር መጥቶ እስከሚነግረኝ ድረስ ወንድሜ ያለበትን ሁኔታ ባለማወቄ ነው።'' አለ።
☑️እኛስ ከነሱ አንፃር የት ነን እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ ።
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16781
👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/7320