👉♻️በቀደምት ደጋጎች ዘመን አንድ ሰው ተቸግሮ ወደ ወዳጁ ቤት ሂዶ መቸገሩን ነገረው :: ወዳጁን ለቸገረው ወንድሙ ያለውን ሰጥቶ ከሸኘው በኋላ አለቀሰ :: ሚስቱም "ለምን ታለቅሳለህ ? ከሰጠኸው በኋላ በመስጠትህ ተፀፀተህ ከሆነ ለምን ሰጠህ ? " አለችው :: እሱም ያስለቀሰኝ መስጠቴ ሳይሆን ወንድሜ ቸግሮት እኔ ጋር እስከመምጣት መድረሱ መቸገሩን ራሴው ተረድቼ ሳልደርስለት በመቅረቴ ነው አለ :: " የኛ ነገር ከዚያም የባሰ ሆነ ::
ያገኘነውም አላህ የሰጠንን በኛ ላይ ሲያየው ይወዳል በሚል ራሳችንን ሸንግለን በምቾት እየተንደላቀቅን ጎረቤቱ ተርቦ ጠግቦ ያደረ...የሚለውን ሀዲስ ረሳን !
ሱረቱ ተካሱር
أَلْهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ
: በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
በሚል የጀመረው ሱረቱ ተካሱር ቁርዓን አንቀፅ መቋጫውን እንዲህ አለ
ثُمَّ لَتُسْـَٔلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ
: ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡
ብቻ አላህ ይድረስልን !
የዚያኔ ስለዚህ ፀጋ ትጠየቃላችሁ
ድሆች ከቆሻሻ ላይ ምግብን እየለቀሙ ይበላሉ። ባለሀብቶች ከዓይነት ዓይነቱ ማዕድን ያማርጣሉ።የተቸገረን እንርዳ ለማለት ነው ባረከላሁ ፊኩም
👇👇👇👆👆👆
https://t.me/nurders/7607