♻️ሙስሊሞች ሆይ ወደ ቁርአን ተመለሱ ቁርአን ለነብዩ ኡመት ብቻ ነው የወረደው እንቅራው እናስተንትነው ቁርአን ለመቅራት ዳታ አይጠይቅም ገንዘብ አይጠይቅም ስንትና ስንት ነው በረመዳን የቴሌቭዠን ቻናሎች ኢንተርኔት ላይ ፊልም ጌም ጊዜአቸው የሚጨርሱት አላህን ልንፈራ ይገባል
ከዛሬው ከጁመአ ኹጥባ የተወሰደ እጅግ አንገብጋቢ ሁሉም ለወዳጅ ዘመዱ ሼር ያድርጉ
👇👇👇ኹጥባው ይለቀቃል ይጠብቁን
https://t.me/nurders/7719
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል الله ይጠብቀው
ከዛሬው ከጁመአ ኹጥባ የተወሰደ እጅግ አንገብጋቢ ሁሉም ለወዳጅ ዘመዱ ሼር ያድርጉ
👇👇👇ኹጥባው ይለቀቃል ይጠብቁን
https://t.me/nurders/7719
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል الله ይጠብቀው