ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ አሃ ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ አውቃለው ብል አዲስ ህይወት ተስኖኛል ምላሽ መስጠት ምንም ሳይኖር ያጣሁባት አልቻልኩም እንዳንቺ እኔ ልሆንላት ዛሬም ሚስጥር ሆኖ አለ ይሄ ምክንያት
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏