እናና ዘመዜ ኧረ ያገሬ ልጅ
ኧረ ያገሬ ልጅ እናና ዘመዴ
አለው አለው እና ሲዘፈን በጎንደር
መነሳት ጌጥ እንዲ መች መለያ ነበር
ልረሳህ እልና ልተወው እልና
ያገረሽብኛል ፍቅር እንደገና
ና ምነው ና ምነው ና ምነው ፍቅር ካገር ልጅ ነው
ተው ምነው ተው ምነው ተው ምነው ፍቅር ካገር ልጅ ነው
ዙማ እንደው ዙማ ዙማ
ዙማ ሆዴ ዙማ ዙማ
ወይ በቀን አትመጣ አትከሰት ማታን
ትም እያስተኛ ትዝታ ግን ጸጋ
ደከመኝ አንተዬ ታከተኝ አንተዬ
ናፍቆት ነው ደከመኝ ስንቱን አባብዬ
ዙማ ሆዴ ዙማ ዙማ
ፍቅር ዙማ ዙማ ዙማ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ኧረ ያገሬ ልጅ እናና ዘመዴ
አለው አለው እና ሲዘፈን በጎንደር
መነሳት ጌጥ እንዲ መች መለያ ነበር
ልረሳህ እልና ልተወው እልና
ያገረሽብኛል ፍቅር እንደገና
ና ምነው ና ምነው ና ምነው ፍቅር ካገር ልጅ ነው
ተው ምነው ተው ምነው ተው ምነው ፍቅር ካገር ልጅ ነው
ዙማ እንደው ዙማ ዙማ
ዙማ ሆዴ ዙማ ዙማ
ወይ በቀን አትመጣ አትከሰት ማታን
ትም እያስተኛ ትዝታ ግን ጸጋ
ደከመኝ አንተዬ ታከተኝ አንተዬ
ናፍቆት ነው ደከመኝ ስንቱን አባብዬ
ዙማ ሆዴ ዙማ ዙማ
ፍቅር ዙማ ዙማ ዙማ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏