ግድ የለም ልቤ ይችላል እችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን የሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ያን ፍቅር በአወራ አንደበት ስምሽን እንዲህ አወድሼ
ግድ የለም ህመሙን ችላለሁ ጠላዋት አልልም መልሼ
ከእንግዲህ ከእኔ ጋር የለችም እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ
እሽ የሚል ልቦና የለኝም ፍቅርሽን አልረሳም እኔ እንኩዋን
ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አልኩ ብትወጪም ከእጄ
እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ በአንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ጨክኖ አንቺን የሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ያን ፍቅር በአወራ አንደበት ስምሽን እንዲህ አወድሼ
ግድ የለም ህመሙን ችላለሁ ጠላዋት አልልም መልሼ
ከእንግዲህ ከእኔ ጋር የለችም እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ
እሽ የሚል ልቦና የለኝም ፍቅርሽን አልረሳም እኔ እንኩዋን
ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አልኩ ብትወጪም ከእጄ
እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ በአንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏