ኧረ እንዲያው ነው ላላተርፍ የደከምኩት ባንቺ ጉዳይ
ክፉ ደጉን እየሰማሁ የማልፈው እንዳልሰማ
ከሌላ ሰው ባይሽም ለማመን የደብደኛል
አፍቃሪሽ ነኝ እና ሳስበው ያመኛል
ብሰማም ክፉ ነገር ባንቺ ቂም መች አውቅና
አይሆንም እላለሁ እወድሻለሁና
ታዲያ ምነው ልብሽ እኔን ባይጎዳን ምነው ምነው
ታዲያ ነፍሴ ድረስ እስከሚሰማኝ ምነው ምነው
ኧረ ምነው ልብሽ ለኔ ቢያዝንልኝ ምነው ምነው
ከምታምኚው በላይ ፍቅር አለብኝ ምነው ምነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ክፉ ደጉን እየሰማሁ የማልፈው እንዳልሰማ
ከሌላ ሰው ባይሽም ለማመን የደብደኛል
አፍቃሪሽ ነኝ እና ሳስበው ያመኛል
ብሰማም ክፉ ነገር ባንቺ ቂም መች አውቅና
አይሆንም እላለሁ እወድሻለሁና
ታዲያ ምነው ልብሽ እኔን ባይጎዳን ምነው ምነው
ታዲያ ነፍሴ ድረስ እስከሚሰማኝ ምነው ምነው
ኧረ ምነው ልብሽ ለኔ ቢያዝንልኝ ምነው ምነው
ከምታምኚው በላይ ፍቅር አለብኝ ምነው ምነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏