አንዳልጠይቅ ይቅርታ ማሪኝ እንዳልልሽ
እኔ ሳውቀው ምንም የለም አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ መቁረጥ አቃተኝ
ብጽናናም ብረሳሽ በኔ ነበር ሚያምረው
ግን አልቻልኩም ምን ልሁን ዛሬም ወድሻለው
ማጥፋትሽን አውቀሽ ብትርቂም ከጎኔ
ብዙ ነገር አለ የጎደለኝ እኔ
ነይ በቃ በቃኝ ነይ ተመለሺ
ነይ ከዚ አይበልጥም ነይ በደልሽ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
እኔ ሳውቀው ምንም የለም አንቺን ያስቀየምኩሽ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደግሞ ናፈቅሽኝ
ተበድዬም ባንቺ ላይ መቁረጥ አቃተኝ
ብጽናናም ብረሳሽ በኔ ነበር ሚያምረው
ግን አልቻልኩም ምን ልሁን ዛሬም ወድሻለው
ማጥፋትሽን አውቀሽ ብትርቂም ከጎኔ
ብዙ ነገር አለ የጎደለኝ እኔ
ነይ በቃ በቃኝ ነይ ተመለሺ
ነይ ከዚ አይበልጥም ነይ በደልሽ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏