ታድያለው ፍቅርሽን መልካም ምግባርሽን የሚወደድ የሚያምር ሸጋውን ገላሽን ሰላሜ ነሽ ለኔማ አንቺ ብቻ ለኔ በዚች አለም ለኔ አንዳንቺ የለም አንዳንቺ የሚሆነኝ አላገኝም በቃ ብንከራተት አግሬ እስከሚነቃ መከበሪያ ዘውድናት ይባላል የኔ ቆንጆ ልባም ሴት ለባሏ ልክ እንዳንቺ አሟልታ ስትገኝ የኔ ቆንጆ ተስተካክለላ አመሏን ጠዋት ማታ ሰላም አለው ቤቴ የኔ ቆንጆ አላውቅም አስቤ እድሜ ላንቺ እንደጀመርኩ አለው የኔ ቆንጆ ፍቅር ተመግቤ ባፍላነት ዘመን ሳገኝሽ ስጦታዬ አንቺ ሆንሽ ግርማ ሞገሴ ነሽ ህይወቴ ከልቤ ማፈቅርሽ ካንጀቴ
አንደ እናት እንደናት ለኔስ እንደናቴ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
አንደ እናት እንደናት ለኔስ እንደናቴ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏