ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሰው ኧረ አኔስ ፍጹም አልቻልኩም አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ አምላኬ ተው በቃህ በለኝ እንዴት ብዬ ልርሳሽ አልችል አለኝ ሆዴ ልቤም ተወኝ እኔን ባንች ቆረበ እንዴ ምን ይሻላል እልረሳሽም እንዴት እሆናለሁ አልችል በሰው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሰርዤ እንደው ለስም ብቻ ባንቺ ላይ ፈዝዤ በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለም ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ አሀ ሀሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድቶ አሀ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝቶ ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ የሚተካሽ ጠፋ ሁሉ ነገር ሞልቶ ሳይጎድል ማጀቴ አንቺ የሌለሽበት አልሞቅ አለኝ ቤቴ ቀን ከሌሊት እንዳስብሽ በኔ ተፈርዷል ይሁን እስኪ ምን እላለሁ ይኸም ቀን ያልፋል
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏