ሰው ምላሱ ታስሮ ስጋው ቢቀበርም ቢቀበርም
ደግም ሆነ ክፉ ሀቅ አይሸፈንም አይሸፈንም
መሬቱ አይናገር አፍ የለው እንደሰው
ደግ አይል ክፉ አይል በአፈሩ ሲያለብሰው
ሞት ቢጋርደው መበቃብር ጎራ
አይቀርም ተዳፍኖ የሰው መልካም ስራ
መሸፈኛ ጭጋግ በሀሰት ዳመና
አትሰነብትም ሀቅ ተሸፍና
የሰው ልጅ ባይቆይም በምድር ላይ
አውነት ትኖራለች ከመቃብር በላይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ደግም ሆነ ክፉ ሀቅ አይሸፈንም አይሸፈንም
መሬቱ አይናገር አፍ የለው እንደሰው
ደግ አይል ክፉ አይል በአፈሩ ሲያለብሰው
ሞት ቢጋርደው መበቃብር ጎራ
አይቀርም ተዳፍኖ የሰው መልካም ስራ
መሸፈኛ ጭጋግ በሀሰት ዳመና
አትሰነብትም ሀቅ ተሸፍና
የሰው ልጅ ባይቆይም በምድር ላይ
አውነት ትኖራለች ከመቃብር በላይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏