ያስብሻል ልቤ ያስብሻል
ውሎ ማደሩ ታከተው አልቻለም ፍጹም ለመተው ያስብሻል
ብቻዬን ከቤቴ ቁጭ ብዬ ብቻዬን ባስታወስኩሽ ቁጥር
ብቻዬን አንቺ የሌለሽበት ብቻዬን ስትጠበኝ ምድር
ብቻዬን ናፍቆት ስንቄን ይዤ ብቻዬን ባሳብ እየዋኘሁ
ብቻዬን በትዝታ ባህር ብቻዬን ሰምጬልሻለሁ
ዛሬ ነይ አጫውቺኝ ባይሆን ተስፋ ስጪኝ
ልብሽ ይሁን ከኔ ናፍቆት ሰቀቀኔ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ውሎ ማደሩ ታከተው አልቻለም ፍጹም ለመተው ያስብሻል
ብቻዬን ከቤቴ ቁጭ ብዬ ብቻዬን ባስታወስኩሽ ቁጥር
ብቻዬን አንቺ የሌለሽበት ብቻዬን ስትጠበኝ ምድር
ብቻዬን ናፍቆት ስንቄን ይዤ ብቻዬን ባሳብ እየዋኘሁ
ብቻዬን በትዝታ ባህር ብቻዬን ሰምጬልሻለሁ
ዛሬ ነይ አጫውቺኝ ባይሆን ተስፋ ስጪኝ
ልብሽ ይሁን ከኔ ናፍቆት ሰቀቀኔ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏