ለማን ልማሽ እኔ አንቺን ፍቅሬ ብዙ ነው ሚስጥሬ ቢከፋኝም ሆዴን ቢብሰው አላማሽም ለሰው
አያጣውምና ፍቅርን አንቅፋት ከፍቶኝ ብቀየምሽ በአንድ ቀን ጥፋት መልሼ ልጸጸት እራሴን ልከሰው እንዴት አሳልፌ አንቺን ልማሽ ለሰው ዞሮ መግጠም ላይቀር አንድ ቀን ምንድን ነው ሀሜት ብዙ ያሳያል ማን እንደጊዜ እንደመሰንበት በሚወዱት አያምርም ሀሜት ለሰሚም አይበጅ
ትርፍ የለውም የራስ ሰው ቢያሙት ያስገምታል እንጂ ኧረ እኔስ ለማን ልማሽ ኧረ እኔስ ለማን አይሆንለት ሆዴ እንቺን ርቆ መቻል ያውቃል ማሳለፍ ስቆ ቢኖርም ቅሬታ ችሎ ማለፍ እንጂ የወዳጅ ገመና አይዘራም ደጅ እወድሻለሁና ያንቺ በኔ ይቅር በወሬ አይፈታም እውነተኛ ፍቅር
👇👇👇
@old_musica