ጭር ባለ ስፍራ ሳይኖር ተመልካች
ስንጫወት ያኔ ሆን እኔና አንቺ
በአንድ ልብ አርፈን በአንድ ልብ አርፈን
አብረን የሰማነው የፍቅር ዘፈን ሆነብን ትዝታ ብዙ አሳልፈን
አሁንም አለሁኝ የትናንቱን ያህል መኖር እዳለበት መለየት መሀል
ሆዴም ሁሉን ታገስ ለምን ይከብድሀል ለምን ይከብድሀል
ባካል የተለየን ሲመስለው ናፍቆት ሀሳብ ይመጣዋል ጎዳናው አርቆት የመገናኛውን ሰአቱን ማን አውቆት የነጋው ጨልሞ ጀምበርን ያጠፋል እድሜ እያስቆጠረ ዘመንም ይገፋል ትዝታ እንደጊዜ አንደ ቀን መች ያልፋል
👇👇👇
@old_musica