የሰው ልጅ ክብሩ ሰው መሆን ክቡር
ሰው ሞቶል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር
በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል
ከደም እና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር ትናገር አድዋ ትናገር ሀገሬ
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታቹ ዛሬ በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር
በድል እኖራለው ያው በቀን በቀን በቀን በቀን
ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን አድዋ ዛሬናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የ ጥቁር ድል አንባ አድዋ
አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ
እእእእ ተናገሪ...
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ሰው ሞቶል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር
በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል
ከደም እና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር ትናገር አድዋ ትናገር ሀገሬ
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታቹ ዛሬ በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር
በድል እኖራለው ያው በቀን በቀን በቀን በቀን
ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን አድዋ ዛሬናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የ ጥቁር ድል አንባ አድዋ
አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ
እእእእ ተናገሪ...
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏