ኑ ጓደኞቼ እስቲ ምከሩኝ ጭንቅ ጥብ ሆኗል አንኳን ችግሩ ተጨንቄአለሁ ብቻዬን እኔ የጎረቤት ልጅ ወድጄ ባይኔ ምነው ቢተውኝ ሀሜታው ቢቀር ጀማሪ ካልሆንኩ ውብ ልጅ ለማፍቀር ለምን ያዩኛል እንደበደለ የልጃቸው ፍቅር ጉድ አርጎኝ ሳለ ለሰበብ እንጂ አንዲት እይታ መቼ ተሳነው ልቤ ተመታ ሰከን በል ስለው አይሆንም ብሎ እዳ ከተተኝ አይኔ ቸኩሎ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏