ጁመዓ ነው ፈገግ በሉ...😂
አንዷ ናት አሉ...
ዩሱፍና አብደረህማን የሚባሉ ሁለት ልጆች አሉኝ ። ተኮርፈው አብደረህማንን ዩሱፍን ሲያሰግደው
ሁሌም ይህንን አያ መቅራት ያበዛል
اقتلوا يوسف أو أطرحوه أرضا" 😁
ዮሱፍን ግደሉት ወይም መሬት ላይ ጣሉት”
አንዷ ናት አሉ...
ዩሱፍና አብደረህማን የሚባሉ ሁለት ልጆች አሉኝ ። ተኮርፈው አብደረህማንን ዩሱፍን ሲያሰግደው
ሁሌም ይህንን አያ መቅራት ያበዛል
اقتلوا يوسف أو أطرحوه أرضا" 😁
ዮሱፍን ግደሉት ወይም መሬት ላይ ጣሉት”