የአልቀሳም ወታደራዊ ብርጌድ መሪዎች ጦር ሜዳ ከወራሪዋ እስራኤል ጋር እየተፋለሙ መሞታቸውን አቡ ዑበይዳ አስታውቋል።
🔹ሙሐመድ ደይፍ አቡ ኻሊድ የቀሳም ወታደራዊ ብርጌድ ዋና አዛዥ
🔹መርዋን ኢሳ አቡ አቡልበራእ የቀሳም ወታደራዊ ብርጌዶች ምክትል አዛዥ
🔹 ጋዚ አቡ ጠማአ አቡ ሙሳ የጦር እና የውጊያ አገልግሎት ክፍል አዛዥ
🔹 ኮማንደር ራኢድ ሳቢት የሰው ሃብት መምሪያ አዛዥ
🔹 አቡ ሙሐመድ ራፊዕ ሰላማ የኻን ዩኒስ ብርጌድ አዛዥ
🔹አህመድ አል ገንዱር አቡ አነስ የሰሜን ብርጌድ አዛዥ
🔹ኮማንደር አይመን ነውፈል አቡ አህመድ የማዕከላዊ ብርጌድ አዛዥ
መሞታቸውን ይፋ ሳይደረግ ቢቆይም የአልቀሳም በርጌድ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በመውሰድ ዛሬ ለህዝብ ይፋ አድርጓል።
አቡ ኡበይዳ እንዳለው
የአል-ቀሳም ብርጌዶች በጡፋን አል-አቅሳ ጦርነት ለአፍታም እንኳ የመሪነት ክፍተት አላጋጠመውም እነርሱ ተሰውተውም ጦርነቱ ይበልጥ በጥንካሬው ቀጥሎ ነበር ብሏል።
አላህ ቀብራችሁን ኑር ያርግላችሁ የልፋታችሁን ውጤት ያሳያችሁ በጀነቱም ያሳርፋችሁ ይብላኝ ለነፍሴ።