የረመዳን የየቀኑ ክስተቶች #Ramadhan10
1- የ ሙዕሚኖች እናት ኸዲጃ 3 አመት ከ ሂጅራ በፊት ወደ አኼራ የሄዱበት ቀን ።
2 - በ 648 አመተ ሂጅራ ( መንሱራ ) ተብሎ በሚታወቀዉ ጦርነት ሙስሊሞች የ መስቀል ጦረኞችን አሸንፈዉ ድል የተቀናጁበት ።
3 - በ 485 አመተ ሂጅራ ታዋቂዉ የ እስላም ሚኒስቴር በ (ኒዛሚያ ) መድረሳ ዉስጥ ትልቅ አስተወፆ ሲያደርጉ የነበሩት ( አቡልሀሰን አልይ ኢብን ኢስሃቅ / ንዛም አልመሊክ ) ተብለዉ የሚታወቁ ወደ አኬራ የሄዱበት።
4 - የ ግብፅ ሙስሊሞች ለ ረጅም አመታት ከ አይሁዳዊያን ጋር ባደረጉት ፊልሚያ በ 1393 አመተ ሂጅራ በ መጨረሻዉ አሸንፈዉ የበላይ የሆኑበት።
🔗SHARE 🔗SHARE
☪ https://t.me/onlyquran11 ☪