🔴አሁንስ ተስፋዬ ማነው አንተ አይደለህም?የተሰበረ ልብ በዕንባ በሰቆቃ የተሞላ ሕይወት🔴አዲስ መዝሙር በዘማሪ ተስፋ ሚካኤል አደም!!
አሁንስ ተስፋዬ ማነው?ይህ አዲስ መዝሙር
በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመሥርቶ የተሠራ ዝማሬ ነው
በእውነቱ በዚህ ዝብርቅርቅና ተስፋ በምታስቆርጥ ዓለም ውስጥ እየኖርን ከምንም በላይ ተስፋችን ከእግዚአብሔር በቀር ማንም እንዳልሆነ ይታወቃል ነገር ግን ደሞ ይህ ተስፋ የምናደርገው እግዚአብሔር ልጆቹን ከሥጋና ከነፍስ ፈተና እየሰወረን ስንወድቅበትም እያነሳ በፍፁም አባተሠዊ ፍቅሩ በምረት ክንዱ ደግፍ በሰዎች መካከል ቆመን እንመላለስ ይረዳናል ስለዚህ በዚህ መዝሙር ከዓመታት በፊት ...