ወንበዴ ብታይ ፈያታዊ ዘየማን አዳምን ቀድሞት ገነት እንደገባ እኔንስ ይሄ ወንበዴ ቀድሞኝ ይገባ የለምን በል::
ኃጥእ ዘማዊም ብታደ ይህ ምናልባት ክርስቶስን ይወደው እንደሆነ ስለ ኃጥአቱም ከኔ በላይ ያለቅስ እንደሆን ምን አውቃለሁ በል እንጂ
ማንንም አትውቀስ::
ሁልጊዜ እንዲህ የሚያስብ ሰው ከፍቅረ እግዚአብሔር ተለይቶ አያውቅም::'
መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@wiseholyfathers
አስተያየት ካላቹ በ @Wisecomment_bot ይላኩልን