ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁ ብጠማም በሥላሴ እረካለሁ
ድሀ ብሆን በሥላሴ እበለፅጋለሁ ብራቆት በሥላሴ ቸርነት መጐናጸፊያ እጐናጸፋለሁ
በደዌ ብያዝ በሥላሴ እድናለሁ ብቆስልም በሥላሴ እፈወሳለሁ
ብስጭት ቢደርስብኝ በሥላሴ እደሰታለሁ ኀዘን ቢያገኘኝም በሥላሴ እጽናናለሁ
ብታመም በሥላሴ ቸርነት እድናለሁ ብሞትም በሥላሴ ሕይወት እንሣለሁ
ሥላሴ የራሴ አክሊል ናቸው ሥላሴ የአንጻረ ገጽታየ ማማተቢያ ናቸው ሥላሴ የዐይኖቼ ብርሃን ናቸው
☘️☘️☘️ ሰይፈ ስላሴ ☘️☘️☘️
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@wiseholyfathers
አስተያየት ካላቹ በ @rafato_el ይላኩልን