እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!
ጌታችን ሩፋኤልን "የክብርህን ታላቅነት ያውቁ ዘንድ ስምህን ለሐዋርያት ንገራቸው" አለው።
ሩፋኤልም. . .
"እኔ. . . _#ልቡናን_ደስ_የማሰኝ፤ \#የዋህ፤ \#ለኃጥኣን_የምራራ_ነኝ።
አንድ ሰው በእኔ ስም በዚህ ዓለም መከራ ላአገኘው ሰው በጎ ቢያደርግ፣ የሹመቴን መጽሐፍ የሚጽፍ፤ በእኔ ስምም ከድሆቹ አንዱን የሚያስብ ሰው ቢኖር \#ጳጉሜን_ሦስት ቀን በምትሆነው እግዚአብሔር እኔን በሾመባት በመላእክት ሹመት ባከበረባት በመታሰቢያዬ ቀን ፍሬ ግብር ዕጣን ጧፍ የሚሰጥ ቢኖር፣ እኔ ወደ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም እስኪገባ ድረስ በብርሃን ሠረገላ አሳርገዋለሁ።
በዚህ ዓለም ፈጽሞ እንደሱ ያለ የማይገኝ ሽታው እጅግ የተወደደ የሽቱ አበባ በእጁ እንዲይዝ አደርጋለሁ።"
*የከበረ መልእክ የሩፋኤል ተአምራቱ ብዙ ነው።
እኛም ሁልጊዜ መታሰቢያውን እናደርግ ዘንድ ይገባናል። እሱ ስለእኛ ወደ እግዚአብሔር ይማልዳልና።
*
☘️ድርሳነ ሩፋኤል ጳጉሜ☘️
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@wiseholyfathers
አስተያየት ካላቹ በ @Wisecomment\bot ይላኩልን