በእለተ ጥምቀት ታቦት ባስገቡበት ሰሙን ተረሽነው አፈር የገቡ ከጎንደር፣ሸዋ እና ጎጃም በብልጽግና ገዳይ ጦር የተረሸኑ ንጹሐን ዜና እና ሀዘን ላይ ደርሰናል።
ግን ጥያቄዬ
ሕዝብ ለማፋጀት ተንደርድረው ማይክ የጨበጡ እጆች ምነው ከሰሞኑ ሰለሉ?
፤ከመጣደፋቸው የተነሳ በነጣ ልብስ የኃዘን መግለጫ የሰጡትስ የትገቡ?
ከወንጀል ይልቅ ማንነትን የሚወነጅሉት የእልቂት ባለቤቶች እና አጋፋሪዎቻቸውስ ከወዴት አሉ?
ከክልል እስከ ፌደራል ኮሚኒኬሽን
ከዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተሰሙት ልሳኖችስ?
በቅርቡኮ
-ሰው በወታደር ቤተሰቦቹ ፊት ተረሽኗል፤
-ሰው በእሳት ተማግዷል፤
-የአርሶ አደሩ እህል ተቃጥሏል፤
-የሀይማኖት አባት ለጥምቀት በዓል በወጡበት ተወስደው ተገድለዋል፤
-ካህኑ በአክራሪ እስላሞች ጎንደር ላይ ተሰውተዋል፤
-የአርሲ ክርስቲያኖች ጩኸት ቀጥሏል፤
-በሰሙነ ጥምቀት ብዙዎች ተረሽነዋል፤
-ሰዎች በየመንገዱ ነጻ እርምጃ እየተወሰደባቸው ቀጥሏል ...።
"ትናንት የነበረው ዛሬ አለመኖሩ፣ዛሬ ያለው ነገ አለመኖሩን ሲሰብክ ነው።"እና ነገን ከነገም በላይ የጊዜን ፈጣሪ ፍሩ፤ያለባችሁን ኃላፊነት በመወጣት ሕዝብን ከሁለገብ ጥፋት ማዳን ቢሳናችሁ አትሸንግሉ።ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን እንደሚቃወም መጽሐፍ ተናግሮዋልና
https://t.me/orthodoxyhumanity