በፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ከረዘመው የዝምታ ጊዜ በኋላ #በወቅታዊ_ጉዳይ_ላይ_ያስተላለፉት_ልዩ_መልእክት!
በኢኦተቤ የኒውዮርክና አካባቢው ሊ/ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ኢትዮጵያ መግባት ከተከለከሉበት ጊዜ ጀምሮ በዝምታ ቆይተው፣ አሁን በሀገራዊ እና የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ ብዙ ጉዳዮችን ያነሳ መግለጫ ሰጥተዋል!
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UC23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ/join
@tunbimedia_ #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ ...