"የቆምንለት አላማ ሀይማኖታችንን መጠበቅና የሀገራችንን ሉዓላዊነት ማስከበር የአርበኞች የአባቶቻችንን እና የቅዱሳኑን አደራ መወጣት እስከሆነ ድረስየድርሻችሁን እንድትወጡ ትኩረታችሁንም በዚህ ታላቅ ገዳም ላይ እንድታደርጉ በቅዱሳኑ እና ነጻ ሀገርና እምነት በአጥንትና በደማቸው ባስረከቡን በአርበኞቻችን ስም አሳስባችኋለሁ።"
በደብረ አልያስ ወረዳ የሚገኘው የብሔረ ብጹአን አጼ መልክዓ ሥላሴ አንድነት ገዳም ከባድ አደጋ ላይ ነው።ሃይማኖትን ማውደም ተቀዳሚ ተግባሩና የተነሳለት አጀንዳው የሆነ የጨፍጫፊው የሂትለራዊው መንግስት ዙፋን ጠባቂ የመከላከያ ሰራዊት ታላቁን የብሔረ ብጹአን አጼ መልክዓ ሥላሴ አንድነት ገዳምን ለማውደም በዛሬው እለት በየካቲት 30/2017 ዓ.ም በሦስት አግጣጫ በመዝመት የገዳሙን መግቢያ ሁለት የተራራ በሮች በመክበብ ላይ ይገኛል።
በየካቲት 28/2017 ዓ.ም ከሁለት ቀን በፊት ገዳሙን ለመደብደብ ስትራቴጅክ ቦታ ወደሆነው ምችግ የተራራው ጫፍ እንደደረሰ ለሚዲያ አካላት ማድረሴ ይታወቃል ።በዚህ አያይዤም የበረኸኛው ቀስተደመና ብርጌድ ፋኖዎች ወደ ገዳሙ ላለማስወረድ በምችግ አፋፍ እንደተዋደቁና ጠላትን በእጅጉ በመምታት ጉዞውን እንደገቱት ገልጫለሁ። ከባድ መሳሪያ zu 23 እና መድፍ አስከትሎ ወደጓይ የመጣውን ተጨማሪ የጠላት ሀይል በየጠንጠር እና በጅረሰብ ግንባር የተዋጉት ቀስተደመናዎች እና የበላይ ዘለቀና የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደብረ ኤልያስ ከተማ በመግባት እቅዱን በማክሸፋቸው ጠላት መመለሱን መግለጼ ይታወቃል።
በዛሬው እለት በየካቲት 30/2017 ዓ.ም ግን ይህ ሀይማኖትን አጥፊው የወንበዴ ስብስብ ሀይሉን በእጥፍ በማጠናከር በከባድ መሳሪያዎች በመታገዝ ወይም በመታጀብ በጎፍጭማ:በመጋል ቡሬ እና በጓይ ቀበሌ አድርጎ አስፍቶ በመጓዝ የገዳውን መግቢያ የተራራ በሮች ለመያዝ ተቃርቧል።
ውድ የአማራ ፋኖዎች!! ውድ ኢትዮጵያውያን!! ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች!! ሊያውቁልን ይገባል በድጋሚም የማሳስበው በጥብቅ እንድታወግዙና የተቃውሞ ድምጻችሁን እንድታሰሙ ሲሆን በአቅራቢያችን ያላችሁ የፋኖ ሀይላትም የቆምንለት አላማ ሀይማኖታችንን መጠበቅና የሀገራችንን ሉዓላዊነት ማስከበር የአርበኞች የአባቶቻችንን እና የቅዱሳኑን አደራ መወጣት እስከሆነ ድረስ የድርሻችሁን እንድትወጡ ትኩረታችሁንም በዚህ ታላቅ ገዳም ላይ እንድታደርጉ በቅዱሳኑ እና ነጻ ሀገርና እምነት በአጥንትና በደማቸው ባስረከቡን በአርበኞቻችን ስም አሳስባችኋለሁ።
ውድ የፋኖ ሀይላት ትላንትና በተናጠል እነ አሳምነው ጽጌን የመሳሰሉ የአማራ ሕዝብ ጠበቃ ጀግኖቻችንን የበሉ እና ብዙ ገዳማትን ዋልድባን ብሔረ ብጹአንንና መስጊዶችን ወዘተ ያወደሙ ባለመደራጀታችን ነበር ።
ዛሬ ግን ፋኖ በዚህ ልክ የምስራቅ አፍሪካን ጅኦ ፖለቲክስ ሰላም ያስከብራል ተብሎ የተነገረለት ታላቅ ተቋም በኮርና በእዝ በክፍለጦር ተቋቁሞ ባለበት እና በተደራጀንበት ሰዓት ይህ የትውልዱ ተምሳሌት የሆነው ታላቅ የብሔረ ብጹአን አጼ መልክዓ ሥላሴ አንድነት ገዳም በነዚህ አጥፊዎች እንዳይወድም እና በመዘናጋት ምክንያት ዘመን የማይሽረው ስህተት እንዳንሰራ ታሪክ እንዳይወቅሰን እንድናስብበት አደራየ የይድረሳችሁ።
እናንተም ውድ የሚድያ ባለሙያወች ትኩረት ሰጥታችሁ ይህን ታለቅ ገዳም ለመታደግ እንድትረባረቡና የኢትዮጵያዊነት ግዴታችሁን እንድትወጡ አደራየ ይድረሳችሁ።
ትኩረት!!!!!
ለታላቁ የብሔረ ብጹአን አጼ መልክዓ ሥላሴ አንድነት ገዳም!!!!
የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ 6ኛ ክ/ጦር የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ዘላለም ዘሪሁን ገልጿል ።
የካቲት 30/06/2017 ዓ.ም