እምየ ተዋህዶ Emye Tewahedo dan repost
የሆነ ጊዜ በስልጤ ክርስቲያኖች ላይ ስለተፈፀመው ግፍ ከራሳቸው አፍ የመስማት አጋጣሚ ነበረኝ።
ያ ሁሉ ግፍና መከራ መነሻው "ጎንደር ላይ ሙስሊም ተገፍቷል" የሚል እንደነበር ሁላችንም እናውቃለን።
ታዲያ በዚህ ሰበብ በወራቤ ከተማ ላይ በክርስቲያኖች ላይ የተፈፀመው ነገር እጅግ አስቀያሚ ነው። እዚያ ያሉት ክርስቲያኖች ስለተባለው ነገር የሚያውቁት ነገር የለም።
በቀጥታ የከተማው ፖሊስና ሚሊሻ አጅቧቸው የሩፋኤል ቤ/ክንን ጋዝ አርከፍክፈውበት፣ በሩን ሰው መጥቶ እንዳይከላከል አድርገው፣ በይፋና በግልፅ አነደዱት።
ምናልባት የወራቤ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መጥተው እንዳይከላከሉ ብለው በቀጥታ የዩንቨርስቲውን በር በፖሊስ ዘግተውባቸው በተቀናጀ መልኩ አቃጠሉት።
ይህ ሁሉ ሲፈፀም የመንግስት ፖሊስና የከተማው አስተዳደር ሰዎች የሚያውቁትና በበላይነት ያስተባበሩት ጉዳይ ነው። ስማቸውና መልካቸውም ዛሬ ድረስ የሚታወቅ ግልፅ ሰዎች ነበሩ።
ነገሩ በፍርድ ቤት ተይዞ እየተንከባለለ ያለ ጉዳይ ቢሆንም እስከ ዛሬ የወራቤ ክርስቲያኖች ኢምንት ፍትህ አላገኙም። ይልቁንም የተቃጠለባቸውን ቤ/ክ መልሰው ለማሰራት እንኳ አቅቷቸው ለልመና ደጅ ከወጠ ስንት ዘመናቸው!
በከተማው ይኖሩ የነበሩ ክርስቲያኖችን ያ ግፍ ትራውማ ፈጥሮባቸው የገዛ ቤታቸውን በርካሽ ሽጠው ወደ ቡታጅራና ሎሎች ከተሞች ተሰደዋል። የቀሩት ክርስቲያኖች ግን ከዚያ ስብራት እስካሁን ማገገም አቅቷቸው አሉ።
እንግዲህ የሰውን ሃይማኖት ማክበርና ፍትሐዊ ሕሊና ይህንንና መሰል እልፍ ግፎችንም ማየት ይጠይቃል። የተበዳይነት ገፀ-ባህርይ ተላብሶ መገኘት የትም አያደርስም። ሞልቶ የፈሰሰ ብዙ ግፍ ተሸክሞ እያኖረ ያለ ሌላም አካል ስለመኖሩ ደጋግሞ ማሰብ መልካም ነው።
ዲ/ን አክሊሉ ደበላ