እመቤታችን
እመቤታችን በአንቺ ምልጃ /2/
ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ /2/
መድኃኔዓለም ተዐምር ሰራ በማየ ቃና/2/
ለጌታችን ተዓምር በማየ ቃና
ተመርጣ ታድላ በማየ ቃና
መጀመሪያ ሆነች በማየ ቃና
ቃና ዘገሊላ በማየ ቃና
ቃናን ሲያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ሥፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
ታውቋት ስላለችው በማየ ቃና
ወይንኪ አልቦሙ በማየ ቃና
ውሃ ወይን ሲሆን በማየ ቃና
ሁሉ ዐዩ ሰሙ በማየ ቃና
ቃናን ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ሥፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
አሳላፊዎቹም በማየ ቃና
ግራ ቢገባቸው በማየ ቃና
የድንግል ማርያም ልጅ በማየ ቃና
ከጭንቅ አወጣቸው በማየ ቃና
ቃናን ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ሥፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
እኛም እናምናለን በማየ ቃና
በእርሷ ትንብልና በማየ ቃና
ስለ ቃልኪዳኗ በማየ ቃና
ሁሉ እንደሚቃና በማየ ቃና
ቃናን ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ሥፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
ቀሲስ እስክንድር ወልደማርያም
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
እመቤታችን በአንቺ ምልጃ /2/
ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ /2/
መድኃኔዓለም ተዐምር ሰራ በማየ ቃና/2/
አዝ
ለጌታችን ተዓምር በማየ ቃና
ተመርጣ ታድላ በማየ ቃና
መጀመሪያ ሆነች በማየ ቃና
ቃና ዘገሊላ በማየ ቃና
ቃናን ሲያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ሥፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
አዝ
ታውቋት ስላለችው በማየ ቃና
ወይንኪ አልቦሙ በማየ ቃና
ውሃ ወይን ሲሆን በማየ ቃና
ሁሉ ዐዩ ሰሙ በማየ ቃና
ቃናን ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ሥፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
አዝ
አሳላፊዎቹም በማየ ቃና
ግራ ቢገባቸው በማየ ቃና
የድንግል ማርያም ልጅ በማየ ቃና
ከጭንቅ አወጣቸው በማየ ቃና
ቃናን ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ሥፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
አዝ
እኛም እናምናለን በማየ ቃና
በእርሷ ትንብልና በማየ ቃና
ስለ ቃልኪዳኗ በማየ ቃና
ሁሉ እንደሚቃና በማየ ቃና
ቃናን ሊያደርጋት የተዓምሩ ቀዳሚ ሥፍራ
የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
ቀሲስ እስክንድር ወልደማርያም
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️