የተተወለት
የተተወለት እንደኔ በደል ኃጢያቱ
ያልታሰበበት እንደኔ በደል ኃጢያቱ
ያምጣ ውዳሴ ምስጋና ለቸርነቱ
ያብዛ ሽብሸባ እልልታ ለቸርነቱ
መተላለፌን ተላልፎ በጽኑ መውደድ
በር ሆኖልኛል ወደ አብ መፍለሻ መንገድ
የእርሱ አደረገኝ ኢየሱስ እዳዬን ከፍሎ
ሰራኝ ዳግመኛ በመስቀል ገዳዬን ገድሎ
ክርስቶስ ባንተ በመሆኔ
ከቅጥሬ ሸሽቷል ሞት ኩነኔ
ስለ ታደሰ መሀላዬ
እሽታ አጊኝቷል አምልኮዬ
ማነው እያልኩኝ ሚቤዠኝ የሚያስመልጠኝ
ከሞት አረንቋ ፈልቅቆ ሕይወት ሚሰጠኝ
የአብ አንድያ ተወዳጅ ሰሙር መዓዛ
በነፍሱ ምሎ ሆኖኛል ለነፍሴ ቤዛ
በቤዛነትህ ሰው ሆኛለሁ
ፀጋህ ከልሎኝ ተርፌያለሁ
ቀንበሬ ወድቋል ሰንሰለቴ
በደም አጊጧል አርነቴ
ምሕረት ይቅርታው ባይረዳኝ ባያግዘኝ
ፀጋው ሸፍኖ ከክፉ ባያስጥለኝ
ቢቆጠር ኖሮ በደሌ ያሳለፍኩት
ሚዛን አይደፋም ምግባሬ ችሎትህ ፊት
ባትሸፍንልኝ በደሌን
ባትወስድልኝ መስቀሌን
ጣልቃ ባትገባ በመንገዴ
ከሚጠፉት ጋር ነበር ፍርዴ
መተላለፌን ተላልፎ በጽኑ መውደድ
በር ሆኖልኛል ወደ አብ መፍለሻ መንገድ
የእርሱ አደረገኝ ኢየሱስ እዳዬን ከፍሎ
ሰራኝ ዳግመኛ በመስቀል ገዳዬን ገድሎ
ክርስቶስ ባንተ በመሆኔ
ከቅጥሬ ሸሽቷል ሞት ኩነኔ
ስለ ታደሰ መሀላዬ
እሽታ አጊንቷል አምልኮዬ
ክርስቶስ ባንተ በመሆኔ
ድካሜ ቀርቷል መባከኔ
ኢየሱስ ባንተ በመሆኔ
ተወስዶልኛል እርግማኔ
ክርስቶስ ባንተ በመሆኔ
ከቅጥሬ ሸሽቷል ሞት ኩነኔ
ኢየሱስ ባንተ በመሆኔ
ተወስዶልኛል እርግማኔ
ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የተተወለት እንደኔ በደል ኃጢያቱ
ያልታሰበበት እንደኔ በደል ኃጢያቱ
ያምጣ ውዳሴ ምስጋና ለቸርነቱ
ያብዛ ሽብሸባ እልልታ ለቸርነቱ
አዝ
መተላለፌን ተላልፎ በጽኑ መውደድ
በር ሆኖልኛል ወደ አብ መፍለሻ መንገድ
የእርሱ አደረገኝ ኢየሱስ እዳዬን ከፍሎ
ሰራኝ ዳግመኛ በመስቀል ገዳዬን ገድሎ
ክርስቶስ ባንተ በመሆኔ
ከቅጥሬ ሸሽቷል ሞት ኩነኔ
ስለ ታደሰ መሀላዬ
እሽታ አጊኝቷል አምልኮዬ
አዝ
ማነው እያልኩኝ ሚቤዠኝ የሚያስመልጠኝ
ከሞት አረንቋ ፈልቅቆ ሕይወት ሚሰጠኝ
የአብ አንድያ ተወዳጅ ሰሙር መዓዛ
በነፍሱ ምሎ ሆኖኛል ለነፍሴ ቤዛ
በቤዛነትህ ሰው ሆኛለሁ
ፀጋህ ከልሎኝ ተርፌያለሁ
ቀንበሬ ወድቋል ሰንሰለቴ
በደም አጊጧል አርነቴ
አዝ
ምሕረት ይቅርታው ባይረዳኝ ባያግዘኝ
ፀጋው ሸፍኖ ከክፉ ባያስጥለኝ
ቢቆጠር ኖሮ በደሌ ያሳለፍኩት
ሚዛን አይደፋም ምግባሬ ችሎትህ ፊት
ባትሸፍንልኝ በደሌን
ባትወስድልኝ መስቀሌን
ጣልቃ ባትገባ በመንገዴ
ከሚጠፉት ጋር ነበር ፍርዴ
አዝ
መተላለፌን ተላልፎ በጽኑ መውደድ
በር ሆኖልኛል ወደ አብ መፍለሻ መንገድ
የእርሱ አደረገኝ ኢየሱስ እዳዬን ከፍሎ
ሰራኝ ዳግመኛ በመስቀል ገዳዬን ገድሎ
ክርስቶስ ባንተ በመሆኔ
ከቅጥሬ ሸሽቷል ሞት ኩነኔ
ስለ ታደሰ መሀላዬ
እሽታ አጊንቷል አምልኮዬ
ክርስቶስ ባንተ በመሆኔ
ድካሜ ቀርቷል መባከኔ
ኢየሱስ ባንተ በመሆኔ
ተወስዶልኛል እርግማኔ
ክርስቶስ ባንተ በመሆኔ
ከቅጥሬ ሸሽቷል ሞት ኩነኔ
ኢየሱስ ባንተ በመሆኔ
ተወስዶልኛል እርግማኔ
ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️