†
🕊 💖 በዓታ ለማርያም 💖 🕊
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደሰን ፣ አደረሳችሁ !
🕊
❝ በዐረብና በተርሴስ ወርቅ እንዳጌጠች ታቦት በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ ያጌጥሽ ማርያም ፤ ቀንሞስ ቀናንሞስ የሚባሉ ሽቱዎች ኢያቄምና ሐና ለጳጦስ ምሳሌ የኾንሽ አንቺን ከአስገኙሽ ዘንድ በሦስት ዓመት በቤተ መቅደስ የመኖር ተአምርን አሳየሽ። ❞
[ አባ ጽጌ ድንግል ]
▬▬▬▬▬▬ ♱ ▬▬▬▬▬▬
❝ አንቺ ንጽሕት የእግዚአብሔር መለኮታዊ ዙፋን ደስ ይበልሽ [ ኢሳ ፮፥፩ ] ፣ ነፍስሽ ያጌጠ የእግዚአብሔር እናቱ ደስ ይበልሽ ፤ በእጅጉ ቅድስት የኾንሽ የሰሎሞን አልጋ የተባልሽ ደስ ይበልሽ … ለአዳም ነገድ ንግሥታቸው ደስ ይበልሽ [ ኢሳ ፵፱፥፳፫ ] ፤
የርኵስ መንፈስ ማጥፊያ ሰይፍ ደስ ይበልሽ … ከውድ ጌጦች እና ፈርጦች በዓለም ላይ ከሚገኙ ማናቸውም ነገሮች እጅግ የበለጠች ስጦታ ናት [ዮሐ.፲፱፥፳፮-፳፯] ፤
የእግዚአብሔር እናት እመቤታችን አንቺ ብቻ በምድር ላይ ካሉ ነገሮች በላይ ከፍ ከፍ ያልሽ ነሽ ፤ በእውነተኛ ታማኝነት እናመሰግንሻለን ፤ በእግዚአብሔር የታጨሽ [የተመረጥሽ] ሆይ በፍቅር እናከብርሻለን በክብር እናገንንሻለን። [ሉቃ ፩፥፴፤ ፵፰] ❞
[ S. Ephrem, ቅዱስ ኤፍሬም ]
🕊
የእመቤታችን እናትነቷ ፥ ምልጃና ጸሎቷ ከዘለዓለም እሳት ያድነን::
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo