ቅድስት አርሴማ ሰማዕት
እንኳን ለቅድስት አርሴማ የቅዳሴ ቤቷ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን !!!
✝️ ቅድስት አርሴማ በመልካ ውበቷ ተመክታ በዓለም ላይ ደልቷት መኖርን አልመረጠችም
✝️ እራሷን ለሰማያዊ ሙሽርነት አጭታ በገዳም በጸሎት በምስጋና መኖርን ጀመረች
✝️ በቅድስና፣ በድንግልና እራሷን በበዓቷ ወስና ቀን ከሌት አምላኳን እያከበረች መኖርን መረጠች
✝️ ንጉሥ ዲያቅልጥያኖስ ግን በውበቷ ተማርኮ በንግሥትነት አብራው ትኖር ዘንድ ተመኘ
✝️ ለጣኦታቱም ትሰግድ ዘንድ ወደደ፤ እርሷ ግን ከክርስቶስ ውጪ ለጣኦታቱ እንደማትሰግድ መሰከረች
✝️ ብፅዕት እናታችን ቅድስት አርሴማ ግን መላ ሕይወቷን ለሰማያዊው ንግሥትነት ሰጥታለችና ዓለምን ናቀች
✝️ በዚህ የተበሳጨው አላዊው ንጉሥ በመስከረም ፳፱ ቀን አንገቷን ሰየፈና መስዋዕትነት ተቀበለች
✝️ የቅድስት አርሴማና የደናግላኑ ገዳማውያን ዐፅመ ፍልሰታቸው በቅዱስ ጎርጎርዮስ ታህሣሥ ፮ /6/ ቀን ሆነ
✝️ ይህ ዕለት በተጨማሪም የቅድስት አርሴማ ማኀበርተኞች የሚባሉት የመቶ ዐሥራ ዘጠኙ ሰማዕታት ዘክራቸው ነው
✝️ በዚህም በስሟ ያማረ ቤተክርስቲያን ሠርተው እንዲሁ ያከበሩበት ነው
ለቸሩ አምላካችን ምስጋና ይግባው፤ የእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን።
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖