ምርጥ 10 የሀገራት አባባሎች
1. "ድልድዩን ከመስበርህ በፊት ዋና እንደምትችል እርግጠኛ ሁን" ኬንያ
2. "አዲሱ ባልዲህ ውሃ የሚይዝ መሆኑን ሳታረጋግጥ አሮጌውን አትጣል" ስዊድን
3. "አንድን ሰው ልብስ ከመጠየቅህ በፊት መጀመሪያ ለራሱ ምን ዓይነት ልብስ እንደለበሰ ልብ ብለህ ተመልከተው" ቤኒን
4. "ውሸት መላውን ዓለም ትዞራለች ፤ እውነት ደግሞ እቤቷ ቁጭ ብላ የሚሆነውን ትጠባበቃለች" ፈረንሳይ:
5. "ጠማማ ዕድል ያለው ሰው ወደ ወንዝ አትላከው" ይዲሽ
6. "በጓደኛህ ግንባር ላይ ያረፈውን ዝምብ ለማባረር ብለህ መጥረቢያ አትጠቀም" ቻይና
7. "አይጥ በድመት ላይ ከሳቀች አቅራቢያዋ ጉድጓድ አለ ማለት ነው" ናይጄሪያ
8. "ውሃ ውስጥ ሰምጠህ የመሞት ፍላጎት ካለህ በጎደለው ኩሬ ውስጥ እየተንቦራጨክ ራስህን አታሳቃይ" ቡልጋሪያ
9. "ተኩላዎች ዳኞች ሆነው በተሰየሙበት ችሎት ላይ የበጎች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት አያዳግትም" ይዲሽ
10. "እንቁላል የሞላ ቅርጫት ተሸክመህ አትጨፍር" ጊኒ