ሰውየው በፈረስ በሚሳበው ጋሪው አሸዋ በማመላለስ ላይ ሳለ ሀይለኛ ንፋስና ወጀብ የቀላቀለ ዝናብ መዝነብ ጀመረ በአካባቢው ያሉ ሰዎች ከዝናቡ ሽሽት ሩጫ ሆነ ባለመኪናዎችም መስኮታቸውን ዘጋግተው መሸጉ ባለጋሪው ግን ፍንክች አላለም ፈረሱን ጥብቅ አድርጎ በማቀፍ ዝናቡ እስከሚያባራ ለሰዓታት አብሮት ቆመ::
ከዚያም ዝናቡ አባርቶ ከእቅፉ ቀና ሲል በዙሪያ የነበሩ ዝናቡን የተጠለሉና መኪናቸው ውስጥ የነበሩት ሰዎች ሁሉ ዓይኖች በፍቅር በማዘንና በፈገግታም ጭምር ወደሱ እንዳተኮሩ ተመለከተ።
ከዛ እሱም ፈገግ በማለት "እሱ (ፈረሱ) በምፈልገው ጊዜ ጥሎኝኮ አልሔደም ታዲያ እኔስ በዚህ ወቅት እንዴት ብቻውን ጥዬው ልሔድ ይቻለኛል።!? በማለት በለሆሳስ ተናገረ።
በንፋሱ በወጀቡ ጊዜ አብረውህ የነበሩትን ፀሀይ ወጣ ብራ ሆነ ብለህ ጥለኻቸው አትህድ ❤