ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኃያል ወመስተጋድል ፤ ፀሐየ ልዳ ኮከበ ፋርስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በነገው ዕለት የመበለቷን ደረቅ ምሦሦ ያለመለመበት ነው። ቤቷን በበረከት የሞላበት ዕለት ነው። መጻጒዕ ልጇን የፈወሰበት ቀን ነው። ይህንን ሁሉ ያደረገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔ እና ለእናንተም ያድርግልን። የተቻላችሁን ለሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አበርክቱልን። የእርዳታ እጃችሁን ዘርጉልን። ሊዘጋ የተቃረበ የገጠር ቤተክርስቲያን ነው። ሳይዘጋ እንድረስለት።
ከዚህ በታች ባለው የደብረ ይድራስ ሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካውንት ገቢ በማድረግ ተባበሩን። መመረጣችሁን እወቁ።
* 1000057909769 *
ከዚህ በታች ባለው የደብረ ይድራስ ሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካውንት ገቢ በማድረግ ተባበሩን። መመረጣችሁን እወቁ።
* 1000057909769 *