Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አላስቆመው ነገን ከመምጣት
አቅም የለኝ ሚሆነው ለመግታት
ፀሀይን ውጪ ብዬ አላዛት
ነብሴን በገዛ እጄ አልፈጠርኳት
ለነፍሴ አምላኳ እኔ ካልሆንኩ
ምን አስጨነቀኝ ላንተ መስጠት እየቻልኩ
ለራሴ አምላኩ ራሴ ካልሆንኩ
ምን አስጨነቀኝ ላንተ መስጠት እየቻልኩ
አስተምረኝ ዝም ማለት
የጌታ ፍቃድ ይሁን ማለት
አስተምረኝ እግዚአብሔር አለ ማለት
አንተን ተማምኖ መተኛት
JOIN & SHARE
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
━━━━━✧❂✧━━━━━
አቅም የለኝ ሚሆነው ለመግታት
ፀሀይን ውጪ ብዬ አላዛት
ነብሴን በገዛ እጄ አልፈጠርኳት
ለነፍሴ አምላኳ እኔ ካልሆንኩ
ምን አስጨነቀኝ ላንተ መስጠት እየቻልኩ
ለራሴ አምላኩ ራሴ ካልሆንኩ
ምን አስጨነቀኝ ላንተ መስጠት እየቻልኩ
አስተምረኝ ዝም ማለት
የጌታ ፍቃድ ይሁን ማለት
አስተምረኝ እግዚአብሔር አለ ማለት
አንተን ተማምኖ መተኛት
JOIN & SHARE
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
━━━━━✧❂✧━━━━━