. 🎄ክብር በአርያም🎄
ዘማሪ እንዳልካቸው ሀዋዝ
〰˚*•✩•*˚〰˚*•✩•*˚〰
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአርያም
ለሰውም በጎ ፈቃድ በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
አሜን ይሁን ክብር በአርያም
አሜን ይሁን በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
ተወልዷልና የዓለም መድሃኒት (x4)
እረኞች ሁሉ ተነሱ እንሂድ
በበረት ላለው ለህፃኑ እንስገድ (x2)
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአርያም
ለሰውም በጎ ፈቃድ በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
አሜን ይሁን ክብር በአርያም
አሜን ይሁን በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
ሰባ ሰገሎች ሊሰግዱለት መጡ
ከርቤና ዕጣን ወርቅንም አመጡ (x2)
የንጋት ኮከብ የዓለም ሁሉ ንጉስ
በቤተልሄም ተወልዶአል ኢየሱስ (x2)
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአርያም
ለሰውም በጎ ፈቃድ በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
አሜን ይሁን ክብር በአርያም
አሜን ይሁን በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
በምድር ሁሉ ሰላም (x4)
share♻️share♻️share♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 🎄 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── 🎄 ── ❖ ───
ዘማሪ እንዳልካቸው ሀዋዝ
〰˚*•✩•*˚〰˚*•✩•*˚〰
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአርያም
ለሰውም በጎ ፈቃድ በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
አሜን ይሁን ክብር በአርያም
አሜን ይሁን በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
ተወልዷልና የዓለም መድሃኒት (x4)
እረኞች ሁሉ ተነሱ እንሂድ
በበረት ላለው ለህፃኑ እንስገድ (x2)
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአርያም
ለሰውም በጎ ፈቃድ በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
አሜን ይሁን ክብር በአርያም
አሜን ይሁን በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
ሰባ ሰገሎች ሊሰግዱለት መጡ
ከርቤና ዕጣን ወርቅንም አመጡ (x2)
የንጋት ኮከብ የዓለም ሁሉ ንጉስ
በቤተልሄም ተወልዶአል ኢየሱስ (x2)
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአርያም
ለሰውም በጎ ፈቃድ በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
አሜን ይሁን ክብር በአርያም
አሜን ይሁን በምድር ሁሉ ሰላም (x2)
በምድር ሁሉ ሰላም (x4)
share♻️share♻️share♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 🎄 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── 🎄 ── ❖ ───