✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ካህን (ዜማው ወደ ቤተክርስቲያን የገባበት የታኅሣሥ 7 ተውላጥ)፣ ለታላቁ አባ በኪሞስ፣ ለቅዱስ በርተሎሜዎስ፣ ለቅዱስ ቴዎድሮስ እንዲኹም ለቅዱስ በጥላን ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
ዳግመኛም ዛሬ ታኅሣሥ 11 ቀን ማር ገላውዴዎስ ሰማዕት፣ ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት፣ አቡነ ሐራ ድንግል ጻድቅ እንዲኹም ቅድስት ሐና ቡርክት ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯
✨"ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም"
ቅዱስ ያሬድ✨
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿
@sebhwo_leamlakne