🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴
እንኳን #በቤተ _ልሔምና_አውራጃው ላሉ ንጉሥ ኄሮድስ በግፍ ለገደላቸው #ለዐሥራ_አራት_እልፍ_አራት_ሺህ_ለንጹሐን_ሕፃናት ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓልና ከዘጠኙ ቅዱሳን ቀድመው ወደ አገራች ኢትዮጵያ ለመጡ #ደብረ_ሊባኖስ_ገዳም_በስማቸው ለተሰየመላቸው ከዐለት ጠበል እያፈለቁ ድውያንን ለሚፈውሱት ለተአምረኛው ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ሊባኖስ (መጣዕ) ለዕረፍት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ የሴቶችን ጠጉር ሹሩባ ሲሠሩ ከኖሩ# ከአባ አሞን፣ ከታላቁ ነቢይ #ከቅዱስ_ኢሳይያስና_ከቅዱስ_ስምዖን ግብፃዊ ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
@sebhwo_leamlakne
🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️🔱⚜️