በተከበረው በረመዳን ወር ዉስጥ ተወዳጅ የሆኑ ነገራቶች፦ 👇👇
1ኛ. ሱሁር መብላት ሲሆን ሱሁር ስንበላ ቴምር ብንጨምር እና አዘግይተን በንመገብ ይበልጥ የተወደደ ነው።
2ኛ. አፍጥር እና ሱሁር ላይ ምግብ ማሳነስ እና አፍጥር ላይ መቸኮል(ቶሎ ማፍጠር)።
3ኛ. ስናፈጥር በእሸት ቴምር ማፍጠር እሱ ከለለ በቆየ(በደረቅ) ቴምር እሱም ካልሆነ በወተት ወይም በ ዉሀ ማፍጠር የተወደደ ነው እነዚህ ከሌሉ በማንኛውም ሀላል በሆነ ነገር ማፍጠር የተወደደ ነው።
አላህ በጥሩ ነገራቶች ላይ ከሚበረቱት ያድርገን🙏🙏
@sebil_tube