🛑👉እመንና ቀጥ በል !
ከአቡ ዐምር _አቡ ዐምራ ነዉም ተብሏል፦ ሱፍያን ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ" የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበትን ነገር ንገረኝ" አልኳቸዉ ። እሳቸዉም "በአላህ አመንኩ በልና ከዚያ ቀጥ በል"አሉኝ። ሙስሊም ዘግበዉታል።( 38)
⁍ትንሺ ማብራሪያ፦ በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበት"የሚለዉ ከሳቸዉ በኋላ የሌላ አካል ትንታኔ የማይሻ ጠቅላይና ግልፀ የሆነ ምክር ማለት ነዉ። መልእክቱ የሚከተለዉ የቁርአን አንቀፀ መልእክት ነዉ።
إِنَّ ٱلَّذِینَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسۡتَقَـٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَیۡهِمُ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَبۡشِرُوا۟ بِٱلۡجَنَّةِ ٱلَّتِی كُنتُمۡ تُوعَدُونَ }
«እነዚያ "ጌታችን አላህ ነዉ" ያሉና ከዚያም ቀጥ ያሉት "አትፍሩ፣አትዘኑም፣በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበረችዉ ጀነት ተበሰሩ! በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ።( ፉስሲለት:30)
☞"በአላህ አመንኩ በል" የሚለዉ አላህ እንድታምኑ ባዘዛችሁ ነገሮች በሙሉ ማመንን ያጠቃልላል። "ከዚያም ቀጥ በል" የሚለዉ ለአላህ ትእዛዛት ታዛዥነትንና ፀናትን ይጠይቃል። ስለዚህ ኢማንና ኢስቲቃማ ባንድ ላይ ሲደመሩ የኢስላም ሃይማኖትን መርሆችና ህግጋት ያጠቃልላሊ። ከሐዲሱ የነብዩﷺ በአጭር ቃላት ሰፊ መልእክት የማስተላለፍ ክህሎት የሚያሳይ ነዉ።
⁍ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦
⳼ ሶሐቦች ከነብዩ ﷺ ምክር ለመዉሰድ ምን ያክል ይቋምጡ እንደነበር !
⳼ ፀናት ከኢማን ጋር ተደምሮ ያለዉ ዋጋ እጅግ የላቀ እንደሆነ!
⳼ ፀናት ልክ እንደ ኢማን እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ አብሮ ሊዘልቅ እንደሚገባ ከሐዲሱ እንማራለን።
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
عن أبي عمرو وقيل أبي عمرة سفيان بن عبد الله ، رضي الله عنه قال : قلت : يا رسول الله ، قل لي في الإسلام قولا لا أسأل عنه أحدا غيرك ، قال : ( قل آمنت بالله ، ثم استقم ) رواه مسلم