🔖ይደረስ ላንች ..!
በዓል መጥቶ ለሚከፋሽ
ቆራጥ ጀግና ብርቱ ለሆንሽ
በድንሽ ላይ ለበረታሽ
በአሏህ መንገድ ብዙ ላረግሽ
ለሰዉ ደስታ እደሻማ እየነደድሽ
ህልም አቅደሽ ስደት ላለሸ
ጠንካራዋ እህት አለም
እዳንች እኮ ጀግና የለም
ምን ቢነገር ምን ቢወራ
ማን እዳንች የንብ አዉራ
በልጅነት የታገልሽዉ
እባ ደስታን የምታልፊዉ
ከራስሽ ጋር እምታወሪዉ
ላላማ እቅድ የምትሰሪዉ
መቦረቀን የማታቂዉ
ልታይ ልታይ የማትይዉ
ልጅነትሽን በትልቅ ሴት የቀየርሽዉ
በአሏህ ፍቃድ የስንት ሂወት ያቀናሽዉ
ባረብ ሃገር ስንት ኢድን ያሰለፍሽዉ
እናት አባት ቤተሰብን የናፈቅሽዉ
🔖አሚን በይኝ ልመርቅሽ
ሃያሉ አሏህ መልካም ሁሉ ይወፍቅሽ
ደስታን እንጂ እባ ሃዘን ያርቅልሽ
ሰደት በቅቶ ላገር ያብቃሽ
ሷልህ ትዳር መልኳም ልጆች ይወፍቅሽ
ባለሽበት መልካም በዓል ይሁንልሽ !
✍Selahudin Abu Oubeida
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
በዓል መጥቶ ለሚከፋሽ
ቆራጥ ጀግና ብርቱ ለሆንሽ
በድንሽ ላይ ለበረታሽ
በአሏህ መንገድ ብዙ ላረግሽ
ለሰዉ ደስታ እደሻማ እየነደድሽ
ህልም አቅደሽ ስደት ላለሸ
ጠንካራዋ እህት አለም
እዳንች እኮ ጀግና የለም
ምን ቢነገር ምን ቢወራ
ማን እዳንች የንብ አዉራ
በልጅነት የታገልሽዉ
እባ ደስታን የምታልፊዉ
ከራስሽ ጋር እምታወሪዉ
ላላማ እቅድ የምትሰሪዉ
መቦረቀን የማታቂዉ
ልታይ ልታይ የማትይዉ
ልጅነትሽን በትልቅ ሴት የቀየርሽዉ
በአሏህ ፍቃድ የስንት ሂወት ያቀናሽዉ
ባረብ ሃገር ስንት ኢድን ያሰለፍሽዉ
እናት አባት ቤተሰብን የናፈቅሽዉ
🔖አሚን በይኝ ልመርቅሽ
ሃያሉ አሏህ መልካም ሁሉ ይወፍቅሽ
ደስታን እንጂ እባ ሃዘን ያርቅልሽ
ሰደት በቅቶ ላገር ያብቃሽ
ሷልህ ትዳር መልኳም ልጆች ይወፍቅሽ
ባለሽበት መልካም በዓል ይሁንልሽ !
✍Selahudin Abu Oubeida
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages