#Tecno_AI
ቴክኖ በቅርቡ ለዓለም ያስተዋወቀው የቴክኖ ኤ አይ አጋዥ መተግበሪያን እና አዳዲስ በኤይ አይ የታገዙ የቴክኖሎጂ ምርቶቹን በደማቅ ሁኔታ በስካይ ላይት ሆቴል አስተዋውቋል፡፡
በማስተዋወቂያ ፕሮግራሙ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የቴክኖ ኢትዮጵያ ሃላፊዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ሀለፊዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተዋል፡፡ በታዋቂው የቴኖሎጂ ኤክስፐርት ሰለሞን ካሳ ስለ አዲሶቹ የፋንተም V2 የታጣፊ ስልኮች ከቴክኖ ኤ አይ ጋር አጣምረው ስለመጡት ቴክኖሎጂ በምስል የታገዘ ሰፊ ማብራሪያ ለታዳሚው የተሰጠ ሲሆን በመድረክ የተዘጋጁ የተለያዩ ዝግጅቶች ጥሪ ለተደረገላቸው የዝግጅቱ ተሳታፊዎች ቀርበዋል፡፡ ታዳሚዎች የቴክኖ ኤ አይ ፣ አዲሶቹ የፋንተም V2 ታጣፊ ስልኮችን፣ የቴክኖ ፓድ፣ ላፕ ቶፕ እና ስማርት ዋቾችን በቅርበት የመመልከት ዕድልም እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
#TecnoAI #PhantomV2Series #ExtraFoldEasyFlip