☄️አሜሪካ ዘለንስኪን ለመተካት ከተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በድብቅ ውይይት መጀመሯ ተሰማ
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ደጋፊዎች የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮለደሚር ዘለንስኪን ከሚቃወሙ የፖለቲካ መሪዎች ጋር ሚስጥራዊ ውይይት መጀመራቸው ተነግሯል፡፡
ዋሽንግተን በዩክሬን ምርጫ እንዲደረግ ግፊት እያደረገች መሆኗን ተከትሎ ነው ፕሬዝዳንት ዘለንስኪን ሊተኩ ከሚችሉ የፖለቲካ ሰዎች ጋር ነው እየመከረች የምትገኘው።
ቮለድሚር ዘለንስኪ በአሁኑ ወቅት በሀገራቸው ዜጎች ያላቸው የተቀባይነት ደረጃ 44 በመቶ ነው።
@seledadotio