⚡️ከ750 በላይ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሠራተኞች በተቋሙ ከስራ 'እንደሚሰናበቱ መገለጹና 5 ሠራተኞች መታሰራቸው' ቅሬታ አስነሳ
በማህበራት ተደራጅተው ከአስራ አምስት ዓመት በላይ ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ያገለገሉ ከ750 በላይ ሠራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ “በመጠየቃቸው ብቻ ዩኒቨርስቲው ከስራ ገበታቸው እንደሚያሰናብታቸው” መግለጹንና ከጥያቄው ጋር ተያይዞ ከ5 በላይ ሠራተኞች መታሰራቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።
ለደህንነታቸው በመስጋት ስሜ ባይጠቀስ ያሉ ሠራተኛ፤ "እኔ ጽዳት ነው የምሰራው። 17 ዓመታት አገልግያለሁ። በወር 1100 ብር ነው ሚከፈለኝ። ጭማሪ ስንጠይቅ የምንከፍለው ጭማሪ የለም እናሰናብታቹኋላን አሉን። ከፈለጋችሁ መክሰስ ትችላላችሁ የሚል ምላሽ ተሰጠን" ብለዋል።
@seledadotio